በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ስኪል ላቦራቶሪ ማናጀር  የሆኑት ኤፍሬም ጌጃ (ረ/ፕሮፌሰር) እንደገለጹት በተግባር ልምምድ ክፍላችን በዛሬው ዕለት እየተመዘኑ ያሉት ተማሪዎች በትምህርት ቆይታቸው ሁሉ ልምምድ ሲያደርጉ

ߵߵየትውልድ የስነ ምግባር ግንባታን በጠንካራ ዲሲፕሊን በመምራት ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በሁሉም ዘርፍ በመታገል የብልጽግና ጉዟችንን እናፋጥናለንߴߴ በሚል መሪ ቃል የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በስነ ምግባርና ጸረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት

በ26/03/13 ዓ.ም በተካሄደው የመስክ በዓል ላይ በወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ማቴዎስ ማጃ እና በዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አያኖ ባራሶ በተደረገው የመክፈቻ ንግግር ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር በተጓዳኝ ህ/ሰቡን በግብርና ዘርፍ የተሻለ የእህል ዘርና የከብት ዝርያ በማቅረብና በስልጠና በማገዝ ላይ እንደሚገኝ ተገልጾአል፡፡

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት በማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት አማካኝነት በተመረጡ ወረዳዎች የተለያዩ የእንስሳትና የሰብል ቴክኖሎጂዎችን ለተጠቃሚዎች የማስተዋወቅና ተጠቃሚ  የማድረግ

አካል ጉዳተኞችን አካታች߹ ምቹ߹ ዘላቂና የተሻለ ድህረ ኮቪድ-19 ዓለምን መልሶ መገንባት በሚል መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ለ29ኛ ጊዜ߹ በሃገራችን ለ28ኛ ጊዜና በዩኒቨርሲቲው ደግሞ ለ10ኛ ጊዜ በህዳር 26/2013ዓ.ም በዋናው ግቢ ተከብሯል፡፡

ߵߵበሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን የማይታገስ ትውልድ እንፍጠርߴߴ በሚል መሪ ቃል ዓለም አቀፍ የጸረ-ጾታዊ ጥቃት ወይም የነጭ ሪቫን ቀን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በሴቶች߹ ህጻናት߹ ወጣቶችና ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ጉዳዮች

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et