ኮሌጁ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጥራት ማረጋገጫና ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር በቀን 01/06/2013 ዓ.ም ለት/ክፍል ሃላፊዎች እና የጥራት ማረጋገጫና ማሻሻያ አስተባባሪዎች ስልጠና በአዋዳ ካምፓስ ስልጠና ሰጥቷል፡፡
የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከሀዋሳ ከተማ ትምህርት መምሪያ ጋር በመተባበር “ጤና ለአንድ ሴት ተማሪ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ስልጠና ከጥር 27 እስከ 28 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ
H.E. Robert Shetkintong, the current ambassador of Indian in Ethiopia and the AU paid an official visit to HU today. Accompanied by Shri Gurbachan Singh, Second Secretary for
የኮሌጁ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በስኳር፣ ደም ግፊት እና ከመጠን ያለፈ ውፍረት ዙርያ የግንዛብ ማስጨበጫ እና የነጻ ምርመራ ፕሮግራም በታቦር ክ/ከተማ ቲቲሲ ጎዳና ላይ አዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ዙርያ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ኮምፒዩቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ ጥር 25 ቀን 2013 ዓ.ም በአኳ ካልቸር እና በዓሳ ሀብት ዙሪያ ከደቡብና ሲዳማ ክልል ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ በቦታው የተገኙት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ኮሌጁ ከመጀመሪያ እስከ ሶስተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተው በኮቪድ-19 ምክንያት ከስድስት ወር በፊት መመረቅ የነበረባቸውን ተማሪዎችን ባስመረቀበት ወቅት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አያኖ በራሶ ይህን የምረቃ