በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ጽ/ቤት በማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት አማካኝነት በሲዳማ ዞን በዩኒቨርሲቲው የቴክኖሎጂ መንደር ወረዳዎች ለሚገኙ ባለሙያዎች በአፈርና ተፋሰስ ውሃ ጥበቃ ዙሪያ ከ1/4/2012-4/4/2012ዓ.ም የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ፡፡

የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች ህጻናት ወጣቶችና ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በአለም አቀፍ ደረጃ ለ28ኛ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ14ኛ ጊዜ "ሴቶችንና ህጻናትን ከጥቃት መጠበቅ የሁላችንም ሃላፊነት ነው" በሚል መሪ ቃል

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ16ኛ በኢትዮጵያ ለ15ኛ ጊዜ የተከበረው የዓለም ፀረ ሙስና ቀን ህዳር 27/2012 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ተማሪዎችና ሠራተኞች በፓናል ውይይት ተከብሮ ውሏል፡፡

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et