የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ላለፉት 40 ዓመታት በመማር ማስተማር፣ በምርምርና ተክኖሎጂ ሽግግር እና በማህበረሰብ አገልግሎት ላበረከተው አስተዋጾዎ ከኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ሰኔ 2 ቀን 2013 ዓ.ም የእውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲና ምርምር ተቋም ግንቦት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ቤተ-መጽሐፍቱን ባስመረቀበት ወቅት እንደተገለጸው የሀዋሣ ዩኒቨርሲቲን የምርምርና ልህቀት ማዕከልነት ራዕይ ለማገዝ ከ6 መቶ በላይ የምርምርና ቴክኖሎጂ  ስራን የሚያግዙ የመጻህፍት ስጦታ ከዶ/ር ሎጋን ኮክራን ለዩኒቨርሲቲው ተበርክቷል።

Page 84 of 100

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et