በሆስፒታሉ የአስተዳደር ልማት ዳይሬክቴር አቶ ኡርጌሳ ዋርሳሞ ነሐሴ 7 ቀን 2013 ዓ.ም   በተካሄደው በዚሁ ፕሮግራም ማጠቃላያ ላይ እንዳስታወቁት በሀገር አቀፍ ደረጃ የተያዘውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከግብ ለማድረስ የሆስፒታሉ ሰራተኞች በራሳቸው ተነሳሽነት ባደረጉት እንቅስቃሴ በ2 ሰዓታት ውስጥ ከ3 ሺ በላይ ሀገር በቀል ዛፍ ችግኖች መትከላቸውን አስታውቀዋል፡፡

በቴማቲክ ምርምር (Increasing Farming Systems Resilience to Climate Change through Climate-Smart Traditional Farming Practices)

ሐምሌ 19 2013 ዓ.ም በሀዋሳ ገዛሄኝ እና እልፍነሽ ሪዞርት ሆቴል ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ተፋሰስ ልማት ባለስልጣን ጋር በመተባበር በሚሰራው የምርምር ፕሮጀክት ጅምር አውደጥናት በማስመልከት የምክክር መድረክ  አዘጋጅቷል፡፡

Page 79 of 100

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et