The event is organized in collaboration with the United Nations Association – HU Chapter & International Relations and Alumni Affairs Directorate of Office of External Relations and Communication, HU.

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2014 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ ላይ ውይይት በማካሄድ የግምገማ መድረኩን አጠናቀቀ
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት ደንና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ በአዲሱ የስነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና አዋጅ እና በዕቅድና ሪፖርት አዘገጃጀት ላይ ለኮሌጁ አመራሮች ስልጠና እና ከዚሁ ጋር በተያያዘም የኮሌጁ የ2013ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ግምገማ ከሐምሌ 12 -14/2013ዓ.ም ድረስ ለሶስት ተከታታይ ቀናት አደረገ ፡፡
ሐምሌ 19 2013 ዓ.ም በሀዋሳ ገዛሄኝ እና እልፍነሽ ሪዞርት ሆቴል ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ተፋሰስ ልማት ባለስልጣን ጋር በመተባበር በሚሰራው የምርምር ፕሮጀክት ጅምር አውደጥናት በማስመልከት የምክክር መድረክ አዘጋጅቷል፡፡
Dr. Siyasebew Mamo has graduated from Hawassa University College of Medicine and Health Sciences 12 years ago. Since the last two weeks of his arrival to
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በኦሮሚያና በሲዳማ ክልሎች አዋሳኝ ቦታ ላይ ከምዕራብ አርሲ ሻላ ወረዳ አልጌርሚ ቀበሌ ነዋሪዎችና አርሶ አደሮች እንዲሁም ከመከላከያ ሰራዊት አባላት ጋር በመተባበር በምዕራብ አርሲ ሻላ ወረዳ አልጌርሚ ቀበሌ የአፈር ጥበቃና የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ሐምሌ 6 ቀን 2013 ዓ.ም ለ4ኛ ጊዜ አካሄዷል፡፡
Page 80 of 100
Contact Us
Registrar Contact