በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት  ካለፉት አምስት አመታት ወዲህ በህብረተሰብ ጤና የሶስተኛ ድግሪ የትምህርት ፕሮግራም በመክፈት እያስተማረ ሲሆን በነሐሴ18/2013 ዓ.ም የመጀመሪያውን ተመራቂ የ3ኛ ድግሪ  መመረቂያ የማሟያ ጥናት ውጤትን በውስጥ እና በውጪ ገምጋሚ ኮሚቴዎች አስገምግሟል፡፡

Page 78 of 100

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et