የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ፕሮግራም ለሶስተኛ ጊዜ በሲዳማ ክልል ቦርቻ ወረዳ በነሐሴ 8/2012ዓ.ም አደረገ፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ፕሮግራም ለሶስተኛ ጊዜ በሲዳማ ክልል ቦርቻ ወረዳ በነሐሴ 8/2012ዓ.ም አደረገ፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በሲዳማ ክልል ሁላ ወረዳ ለሚገኙ አርሶ አደሮች የእርሻ ምርትና ምርታማነት እንዳይቀንስ መንግስት እየሠራ ያለውን ሥራ ለመደገፍ 372 ኩንታል የተለያዩ ምርጥ ዘሮችን በ03/11/12 ዓ.ም አበረከተ፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ የውሃና ውሃ ነክ ስራዎች አማካሪ ዩኒት ከክልሉ የውሃና መስኖ ልማት ቢሮ የመስኖ ግንባታና የተቋማት አስተዳደር ኤጀንሲ የቀረበለትን የክልሉን የመስኖ አቅም ጥናት ጥያቄ ተቀብሎ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2013 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ ላይ ውይይትና ግምገማ በነሐሴ 05/2012 ዓ.ም በዋናው ግቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ አካሄደ፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ እና የደም ልገሳ ፕሮግራም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በሰኔ 8/2012ዓ.ም አካሄደ፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሕግና ገቨርናንስ ኮሌጅ በቴክኖሎጂ በመታገዝ በሁለት ሰነዶች ላይ ውጫዊ ግምገማ በ10/10/12ዓ.ም አደረገ፡፡
Page 98 of 100
Contact Us
Registrar Contact