በሀገራችን በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ሊሰሩና ሊተገበሩ ታቅደው ሳይቋጩ በንጥልጥል ከቀሩ በርካታ ጉዳዮች አንዱ የመማር ማስተማሩ ሂደት መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ኮቪድ-19 ወረርሽኝን እየተከላከሉ
በሀገራችን በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ሊሰሩና ሊተገበሩ ታቅደው ሳይቋጩ በንጥልጥል ከቀሩ በርካታ ጉዳዮች አንዱ የመማር ማስተማሩ ሂደት መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ኮቪድ-19 ወረርሽኝን እየተከላከሉ
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ስኪል ላቦራቶሪ ማናጀር የሆኑት ኤፍሬም ጌጃ (ረ/ፕሮፌሰር) እንደገለጹት በተግባር ልምምድ ክፍላችን በዛሬው ዕለት እየተመዘኑ ያሉት ተማሪዎች በትምህርት ቆይታቸው ሁሉ ልምምድ ሲያደርጉ
ߵߵየትውልድ የስነ ምግባር ግንባታን በጠንካራ ዲሲፕሊን በመምራት ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በሁሉም ዘርፍ በመታገል የብልጽግና ጉዟችንን እናፋጥናለንߴߴ በሚል መሪ ቃል የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በስነ ምግባርና ጸረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት
During the opening speech, Dr. Eng. Fiseha Getachew, Vice President for Academic Affairs at Hawassa University, says that the university is one of the first generation
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት በማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት አማካኝነት በተመረጡ ወረዳዎች የተለያዩ የእንስሳትና የሰብል ቴክኖሎጂዎችን ለተጠቃሚዎች የማስተዋወቅና ተጠቃሚ የማድረግ
አካል ጉዳተኞችን አካታች߹ ምቹ߹ ዘላቂና የተሻለ ድህረ ኮቪድ-19 ዓለምን መልሶ መገንባት በሚል መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ለ29ኛ ጊዜ߹ በሃገራችን ለ28ኛ ጊዜና በዩኒቨርሲቲው ደግሞ ለ10ኛ ጊዜ በህዳር 26/2013ዓ.ም በዋናው ግቢ ተከብሯል፡፡
Page 96 of 101
Contact Us
Registrar Contact