የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በሲዳማ ክልል ሁላ ወረዳ ለሚገኙ አርሶ አደሮች የእርሻ ምርትና ምርታማነት እንዳይቀንስ መንግስት እየሠራ ያለውን ሥራ ለመደገፍ 372 ኩንታል የተለያዩ ምርጥ ዘሮችን በ03/11/12 ዓ.ም አበረከተ፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ የውሃና ውሃ ነክ ስራዎች አማካሪ ዩኒት ከክልሉ የውሃና መስኖ ልማት ቢሮ የመስኖ ግንባታና የተቋማት አስተዳደር ኤጀንሲ የቀረበለትን የክልሉን የመስኖ አቅም ጥናት ጥያቄ ተቀብሎ
ዩኒቨርሲቲው ለኮሮና ቫይረስ ኮቪድ 19 ወረርሽኝ ቅድመ መከላከል ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት የእጅ ንጽህና መጠበቂያ ሳኒታይዘር ለዩኒቨርሲቲውና ለአከባቢው ማህበረሰብ እያቀረበ ይገኛል፡፡ በዚህም መሠረት ባሁኒ ዙር ወደ 20 ሺህ