በማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ-ሰብ ኮሌጅ  አንትሮፖሎጂ ት/ት ክፍል የትርፍ ሰዓት መምህራንን መቅጠር ይፈልጋል!

የጋዜጠኝነት እና ኮምዩኒኬሽን ት/ት ክፍል ለሚጀምረው የመጀመሪያ ዙር የዕረፍት ቀናት እና የማታ መርሃ ግብር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ በበየነመረብ  ”Online” ከሰኔ 15-20/2013 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን ሲሆን የተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ጊዜ ሰኔ 21-22/2013 ዓ.ም መሆኑን ይገልጻል፡፡

በ2013 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ  ተማሪዎች ከዚህ በታች የተቀመጠውን በመከተል በተማሪዎች መረጃ ቋት ላይ መመዝገብ ይችላሉ።

Sis account creation

በ2013 ዓ.ም ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም አንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርስቲው የምትገቡበት ጊዜ በቅርብ ጊዜ የሚገለጽ መሆኑን እያሳወቅን እስከዚያው ድረስ በያላችሁበት ሆናችሁ የሚከተለውን ድህረ ገጽ(link)

Page 17 of 23

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et