በ2013 ዓ.ም ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ለተመደባችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም አንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርስቲው የምትገቡበት ጊዜ በቅርብ ጊዜ የሚገለጽ መሆኑን እያሳወቅን እስከዚያው ድረስ በያላችሁበት ሆናችሁ የሚከተለውን ድህረ ገጽ(link)
https://portal.hu.edu.et/Home/Freshman በመጠቀም በመጀመርያው ሴሚስተር የምትማሯቸውን የትምህርት አይነቶች የመርጃ መጽሀፍትን በማውረድ እያነበባችሁ ቅድም ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።