በአለማችንና በሀገራችን በተከሰተው የCOVID-19 በሽታ መከሰት ምክንያት በመደበኛና በክረምት ፕሮግራሞች የመማር ማስተማሪ ሂደት ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደሩ ይታወቃል፡፡ በዚህም ምክንያት በክረምት መርሀግብር ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ተማሪዎችን በሁለት ዙሮች በማስገባት የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማስቀጠል ተወስኗል።

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በመደበኛዉ መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ እና በሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በእረፍት ቀን በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

Page 15 of 22

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et