የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ/ም በመደበኛዉ መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ እና በሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በእረፍት ቀን በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ በበየነ መረብ ”Online” ከግንቦት 01-05/2014 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን ሲሆን የተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲ የመግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ግንቦት 08-09/2014 ዓ.ም በዋናው ግቢ መሆኑን ይገልጻል፡፡
INTRA-AFRICA MOBILITY SCHOLARSHIPS 3rd CALL FOR APPLICATIONS.
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ ካምፓሶቹ በሚሰጡ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ በማታና በረዕፍት ቀናት ተማሪዎችን ተቀብሉ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡
Page 10 of 22
Contact Us
Registrar Contact