የሀዋሣ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ1ኛ ሴሚሰተር 2013 ዓ.ም ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መምህራንና ቴክኒካል አሲስታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ

 

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2013 ዓ/ም በመደበኛዉ መርሀ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ እና በሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በእረፍት ቀን በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለዋናው ጊቢ ሕግና ገቨርናንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ ቦታ ላይ መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ለቦታው የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ዝርዝር ዶክመንቱን ለማዉረድ እዚህ ይጫኑ፡ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

Announcement for all Post Graduate Students

የ2012 ዓ.ም የተማሪዎች ምረቃ በዓል ነሐሴ 23/2012 ዓ.ም በVirtual Graduation Ceremony የሚከናወን መሆኑን እያሳወቅን የምረቃ ፐሮግራሙን በየቤታችሁ ሆናችሁ በዩኒቨርሲቲያቸን Facebook በቀጥታ መከታተል እንደምትችሉ በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

Page 22 of 23

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et