HU-RUN, has been conducted successfully and peacefully. We would like to thank Bekulu Events and Promotion and all campuses’ students and all others who joined us.
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ካምፓሶቹ የሚገኙ ተማሪዎችን፤መምህራንን እና የአስተዳደር ሠራተኞችን ለማቀራረብ እና የሰላም አምባሳደርነቱን ለማህበረሰቡ ለማስተዋወቅ የተዘጋጀ ሩጫ ነበር፡፡
“መማሬ ለሀገሬ ሠላም” ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከ”በኩሉኢቨንትስእናፐሮሞሽን”ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የሠላም ሩጫ በዚህ መልኩ በሠላም ተጠናቋል፡፡ አብራችሁን ለነበራችሁ ሁሉ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው፡፡