ለ2016 ዓ.ም የድኅረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ

ለ2016 ዓ.ም የድኅረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በድኅረ ምረቃ መርሃግብር ለመማር ያመለከታችሁ ትምህርት ፈላጊዎች በትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ መሰረት የመግቢያ ፈተናው ከዚህ በታች በተጠቀሰው ቀንና ቦታ እንደሚሰጥ አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናስታውቃለን::

To download the PDF click here

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et