የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ ካምፓሶቹ በሚሰጡ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ በማታና በረዕፍት ቀናት ተማሪዎችን ተቀብሉ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡
የማመልከቻ መስፈርቶች፡-
- 12ኛ ክፍል አጠናቀው የዘመኑን መቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ፡፡
- በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ያጠናቀቁና COC ያለፉ በሙያው ቢየንስ አንድ ዓመት ያገለገሉ እና ዩኒቨርሲቲው የሚያዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችሉ፡፡
- በማንኛውም የት/ት ዓይነት የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው
- በቀድሞ የትምህርት ስርዓት 12+ 2 ዲፕሎማ ያላቸው
ማሳሰቢያ፡-
- ምዝገባው የሚከናወነው በኦላይን ብቻ ሲሆን ምንም አይነት ማስረጃ በአካል ይዞ በመቅረብ ማስገባት አይቻልም፡፡
- አመልካቾች ከግንቦት 04-19 /2013 ዓ.ም የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲው ድረገጽ (https://portal.hu.edu.et) አካውንት በመፍጠር አስፈላጊዎችን መረጃዎችን መሙላት ይጠበቅባቸዋል።
- አመልካቾች የንግድ ባንክ ቁጥር 1000013481788 በመጠቀም የማመልከቻ ክፍያ 50 ብር መክፈል ይጠበቅባቸል።
- ክፍያዎትን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ማመልከቻ ፎርሙ በመመለስ ፒዲኤፍ (PDF) ፎርማት የተለወጠ የትምህርት ማስረጃዎትን፣ ባንክ የከፈሉበትን ደረሰኝ በማማያዝ ምዝገባዎትን ማጠናቀቅ ይኖርብዎታል፡፡
- ለበለጠ መረጃ የትምህርት መስኮቹን ዝርዝር ከዩኒቨርሲቲዉ የድረ-ገጽና ከማስታወቂያ ሰሌዳዎች መመልከት ይቻላል፡፡
- የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራርና አሉሚኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በማታና በእረፍት ቀናት የሚሰጡ ፕሮግራሞች ዝርዝር
- Business and Economics College
Main Campus (Weekend and Evening)
- Marketing Management
- Management
- Accounting and Finance
- Economics
- Logistics supply and chain management
- A in Cooperatives Business Management
- A in Cooperatives Accounting and Auditing
Awada Campus (Weekend)
- Marketing Management
- Management
- Accounting and Finance
- Economics
- Logistics supply and chain management
- A in Cooperatives Business Management
- A in Cooperatives Accounting and Auditing
Aleta Wondo Campus (Weekend)
- Marketing Management
- Management
- Accounting and Finance
- Economics
- Logistics supply and chain Management
- A in Cooperatives Business Management
- A in Cooperatives Accounting and Auditing
- Social Science and Humanities College (Weekend and Evening)
- Psychology
- Sociology
- Anthropology
- Journalism and Communication
- English Language and Literature
- Sidaamu Afoo and Literature
- Geography and Environmental Studies
- Natural and Computational Science College (Weekend and Evening)
- Bsc in Mathematics
- BEd in Mathematics
- BSc in Chemistry
- BEd in Chemistry
- BSc in Applied Physics
- BSc in Education Physics
- BSc in Biology
- BSc in Sport Science
- College of Education (Weekend and Evening)
- Educational Leadership and Management
- Adult Education
- Special Needs Education
- Institute of Technology (Weekend and Evening)
- Computer Science
- Information Technology
- Information System
- Civil Engineering
- Construction Technology and Management
- Mechanical Engineering
- Daye Campus (Weekend)
- BSc in Mathematics
- BSc in Biology
- BSc in Physics
- BA. English Language and Literature
7. Wondo Genet College of Forestry and Natural Resources
- Urban Forestry and Greening
- General Forestry
- Agroforestry
- Forest Products Utilization and Management
- Enviromental Science
- Soil Resources and Watershed Management
- Natural Resource Management
- Natural Resource Economic and Policy
- Land Administration and Surveying
- Geographic Information Science
- Wildlife and Protected Area Management
- Ecotourism and Cultural Heritage Management
To download the online registration step, Click Here.