ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በተለያዩ ካምፓሶቹ በሚሰጡ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ በማታና በዕረፍት ቀናት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም
የማመልከቻ መስፈርቶች፡-
• 12ኛ ክፍል አጠናቀው ብሔራዊ ፈተና ተፈትነው የዘመኑን መቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ እና ፈተናውን ከወሰዱ አምስት አመት ያልበለጣቸው፤
• በ2015 ዓ.ም እና በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ትምህርቱን/ቷን የተከታተለ/ች እና የዓመቱን የማለፍያ ነጥብ ያገኘ/ች
• በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ያጠናቀቁና COC ያለፉ በሙያው ቢየንስ ሁለት ዓመት ያገለገሉ እና ዩኒቨርሲቲው የሚያዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችሉ፤
• በቀድሞ የትምህርት ስርዓት 12+ 2 ዲፕሎማ ያላቸው ወይንም በማንኛውም የት/ት ዓይነት የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው፤
• የትምህርት ማስረጃቸው ትክክለኛነት ከኢፌዲሪ የትምህርት ስልጠና ባለስልጣን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
ማሳሰቢያ፡-
=======
• አመልካቾች ከጥቅምት 27 እስከ ኀዳር 06/2017 ዓ.ም በስራ ሰዓት ዋናው ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 41 በመቅረብ ማመልከት ይቻላሉ፡፡
• አመልካቾች የንግድ ባንክ ቁጥር 1000013481788 በመጠቀም የማመልከቻ ክፍያ 50 ብር መክፈል ይጠበቅባቸዋል።
• የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በማታና በእረፍት ቀናት በ2017 ዓ.ም የሚሰጡ ፕሮግራሞች ዝርዝር
****
BUSINESS AND ECONOMICS COLLEGE
Main Campus (Weekend and Evening)
• Marketing Management
• Management
• Accounting and Finance
• Economics
• Logistics and supply chain Management
• Hotel Management
Awada Campus (Weekend)
• Marketing Management
• Management
• Accounting and Finance
• Economics
• Logistics and supply chain Management
Aleta Wondo Campus (Weekend)
• Marketing Management
• Management
• Accounting and Finance
• Economics
• Logistics and supply chain Management
SOCIAL SCIENCE AND HUMANITIES COLLEGE (Weekend and Evening)
• Journalism and Communication (Weekend only)
• English Language and Literature
• Sidaamu Afoo and Literature
• Geography and Environmental Studies
• Theater and Film Art
• Anthropology
• Sociology
• Geography and Environmental Studies
NATURAL AND COMPUTATIONAL SCIENCE COLLEGE (Weekend and Evening)
• Biology
• Sport Science
• Physics
COLLEGE OF EDUCATION(Weekend and Evening)
• Lifelong Learning and Community Development
• Educational Planning and Management
• Special Need and Inclusive Education
• Psychology
PGDT-Weekend (Mathematics, Physics, Biology, Chemistry, Sport Science, English, Geography, Civic, Sidaamu Afoo, Economics, History)
INSTITUTE OF TECHNOLOGY(Weekend and Evening)
• Computer Science
• Information Systems
• Information Technology
• Electrical and Computer Engineering
• Electromechanical Engineering
• Mechanical Engineering
• Civil Engineering
• Urban Planning and Design
• Construction Technology and Management
DAYE CAMPUS (Weekend)
• Mathematics
• Biology
• Physics
• English Language and Literature
• Plant Science
• Agribusiness and Value Chain Management
• Computer Science
• Agricultural Economics
COLLEGE OF AGRICULTURE (Weekend and Evening)
• Agricultural Economics
• Agribusiness and Value Chain Management
• Rural Development and Agricultural Extension
COLLEGE OF LAW AND GOVERNANCE (Weekend and Evening)
• Law- Weekend
• Governance and Development Studies
WONDO GENET COLLEGE OF FORESTRY AND NATURAL RESOURCES-Shashemene Campus (Weekend)
• Urban Forestry and Greening,
• Agroforestry,
• Soil Resource and Watershed Management,
• Geographic Information Science
• Land Administration and Surveying,
• Forestry,
• Environmental Sciences,
• Natural Resources Management,
• Natural Resources Economics,
• Wildlife and Ecotourism Management