የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች   የምዝገባ  ጊዜ ኀዳር 09-10/2017 . መሆኑን ይገልጻል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦

  • የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
  • የማህበራዊ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

ማሳሰቢያ

 ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡

  • የ12ኛ ክፍል ፈተና ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
  • ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
  • አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
  • አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
  • የስፖርት ትጥቅ
  • ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et