ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ2ዓመት (2014 E.C Entry only) መደበኛ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ

የ2ኛ ዓመት ሁለተኛ ሴሚስተር  ምዝገባ የሚከናወነው ነሐሴ 04-05/2015 ዓ.ም ብቻ ሲሆን ትምህርት ነሐሴ 08/2015 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን እናሳውቃለን።

ሬጅስትራርና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et