ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የ3ኛ ዓመት (2013 E.C Entry only) መደበኛ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች እና የክረምት ፕሮግራም ነባር በሙሉ
- የ3ኛ ዓመት ሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው ነሐሴ 04-05/2015 ዓ.ም ብቻ ሲሆን ትምህርት ነሐሴ 08/2015 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን እናሳውቃለን።
- የ2015 ዓ.ም የክረምት ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ነሐሴ 04-05/2015 ዓ.ም ብቻ ሲሆን ትምህርት ነሐሴ 06/2015 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን እናሳውቃለን።
ሬጅስትራርና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት