የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር በOral and Maxillofacial Surgery ስፔሻሊቲ ስልጠና ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።

የማመልከቻ መስፈርቶች፡

  • ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በDoctor of Dental Medicine የተመረቀ/የተመረቀች
  • ሁለት ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
  • ስፖንሰርሽፕ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
  • ኦፊሻል ትራንስክሪብት (Official Transcript) ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ማስላክ የሚችል/የምትችል
  • ሁለት Recommendation Letter ማቅረብ የሚችል/የምትችል

የማመልከቻ ቦታ፡ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 41

የማመልከቻ ጊዜ፡ ከመጋቢት 04-13 /2015 ዓ.ም

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መጋቢት 15/2015 ዓ.ም

ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራርና አሉሚኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

 

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et