ማስታወቂያ በ2015 ዓም የትምህርት ዘመን ወደ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለሚመጡ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች።
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው የመጀመሪያ ዲግሪ መርሃግብር በስሩ ባሉት ሰባት (7) ካምፓሶቹ በጠቅላላው ዘጠና አምስት (95) የትምህርት መስኮች ላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ያስተምራል:: የትምህርት መስኮቹ ዝርዝር ከሚሰጡበት ኮሌጅ እና ካምፓስ ጭምር ከዚህ በታች ታገኙታላችሁ:: ሙሉውን የትምህርት መስኮች ዝርዝር ለማግኘት በዌብሳይታችን ገፅ ላይ ይመልከቱ። የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት
PDF ለማዉረድ ይህን ይጫኑ