በ2015 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለ “Specialization” ስልጠና የተመደባችሁ ሬዝደንት ሀኪሞች ምዝገባ ከየካቲት 06-07/2015 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰብያ፡-
- ምዝገባውን ለማድረግ ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት በኢሜል (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.) አስቀድሞ ማስላክ ያስፈልጋል ።
- ምዝገባው በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮ የሚከናወን ሲሆን ነገር ግን ከዋናው ግቢ ሬጅስትራር እና ድህረምረቃ ት/ቤት “Admission” እና “Acceptance” ደብዳቤ መያዝ ይጠበቅባችሁዓል።
- ማንኛውም ተመዝጋቢ አስቀድሞ ይሰራበት ከነበረበት ቦታ ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
- ኦሬንቴሽን የካቲት 08/2015 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ትምህርት የካቲት 09/2015 ዓ.ም ቀን ይጀመራል፡፡
ሬጅስትራርና አሉሚኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት