የሁለተኛ ዓመት የመጀመርያ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው በየተመደባችሁበት ካምፓስ የካቲት 14-15/2014 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰብያ፡-
የትምህርት ክፍል ምርጫ መሙላት የሚጠበቅባችሁ ምርጫችሁን ውጤት ሙሉ በሙሉ ገብቶ እስከምታውቁበት ጊዜ ድረስ ማስተካከል የምትችሉ ሲሆን ሳትሞሉ የቀራችሁ ተማሪዎች ባሉት ክፍት ቦታዎች የምትመደቡ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ሬጅስትራርና አሉሚኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት