ሁለተኛው ዙር የብሩህ የንግድ ፈጠራ ኃሳብ ውድድር ከመስከረም 5፣ 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 5፣2014 ዓ.ም
ለዚህ ውድድር ተብሎ በተዘጋጀው ድህረ-ገፅ www.bruh-et.com ወይም የኢንተርኔት ችግር ለሚገጥማቸው
በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25534 አዲስ አበባ በመላክ እንዲመዘገቡ
ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ የፕሮግራሙ አስተባባሪዎች ወ/ሪት ቅድስት ከፈለኝ ስልክ ቁጥር +251973078111 ወይም አቶ ሮቤል ሳምሶን ስልክ ቁጥር +251911106490 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ