በCOVID-19 በሽታ መከሰት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የ2012 ዓ.ም ትምህርት ለመጀመር ምዝገባ የሚከናወነው ታህሳስ 12-13/ 2013 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ምዝገባውን በተማሪዎች መረጃ ቋት (SIS) ላይ በመግባት መመዝገብ ይጠበቅባችሁአል። ትምህርት ታህሳስ 14/2013 ዓ.ም የሚጀመር ይሆናል።

Contact Us
Registrar Contact