ማስታወቂያ

በ2016 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለ “Specialization” ስልጠና  የተመደባችሁ ሬዝደንት ሀኪሞች ምዝገባ መጋቢት 18-19/2016 . የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሰብያ፡-

  • ምዝገባውን ለማድረግ ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት በኢሜል (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.) አሊያም በፖስታ አስቀድሞ ማስላክ ያስፈልጋል ።
  • ምዝገባው በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮ የሚከናወን ሲሆን ነገር ግን ከዋናው ግቢ ሬጅስትራር እና ድህረምረቃ ት/ቤት “Admission” እና “Acceptance” ደብዳቤ መያዝ ይጠበቅባችሁዓል።
  • ማንኛውም ተመዝጋቢ አስቀድሞ ይሰራበት ከነበረበት ቦታ ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  • ኦሬንቴሽን መጋቢት 20/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል።

ሬጅስትራርና አሉሚኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

Contact Us

Office of External Relations & Communications 
Phone:  +251 46 220 5168
International Relations
Public Relations 

Touch Us

Registrar Contact 

Registrar Directorate 
Phone: 0462200229
Email: registrar@hu.edu.et