ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 251 ለሚሆኑ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ትብብር ም/ፕሬዚደንት ጽ/ቤት ከኤስ.ኦ.ኤስ (SOS) ህፃናት መንደር ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በጨፌ ኮቲ ጀዌሳ ቀበሌ ነዋሪ ሆነው ከ8 የተለያዩ ት/ቤቶች ለተወጣጡ 251 የትምህርት ግብአት እጥረት ያለባቸው ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁሶችና የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ ድጋፍ አድርጓል። የምርምር...
15ኛው ዙር ብሔራዊ የሰላም በጎ ፈቃድ አገልግሎት የስልጠና ማጠቃለያ መርሃ-ግብር ተካሄደ። የሰላም ሚኒስቴር ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያካሄደው 15ኛው ዙር ብሔራዊ የሰላም በጎ ፈቃድ አገልግሎት የስልጠና ማጠቃለያ መርሃ-ግብር ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ የሲዳማ ክልል እና የሀዋሳ ከተማ የሰላምና ጸጥታ ዘርፍ አመራሮች፣ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች...
Hawassa University Signs MoU to Strengthen Health and Demographic Surveillance and Evidence-Based Decision-Making Hawassa University has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with the Health and Demographic Surveillance System (HDSS) Network and key health-sector stakeholders to strengthen collaboration in t...
Hawassa University, Mekelle University, Norwegian Church Aid Sign Landmark MoU Hawassa University (HU), Mekelle university (MU), and Norwegian Church Aid (NCA) Ethiopia have officially signed a Memorandum of Understanding (MoU) to establish a tripartite operational framework des...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓሉን ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ምዕራፉን አጠናቀቀ፡፡ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል አከባበር በይፋ ለመጀመር መዘጋጀቱን የዩኒቨርሲቲዉ ከፍተኛ አመራሮች የበዓሉን አከባበር ከሚያስፈጽመዉ ዐቢይ ኮሚቴ ጋር ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ/ም ባካሄዱት ስብሰባ ላይ ገልጸዋል:: በዚህ ስብሰባ ላይ የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ችሮታዉ አየለ...
ዩኒቨርሲቲው የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም እና የ2019 መሪ ዕቅድ ግምገማ አካሄደ፡፡ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የሥራ ዕቅድ አፈፃፀሙን እና የ2019 በጀት ዓመት መሪ ዕቅዱን የገመገመበት የካውንስል ውይይት መድረክ ነሐሴ 14/2018 ዓ/ም በዋናው ግቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተካሂዷል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር ችሮታው አየለ በመድረኩ መክፈቻ ላይ እንደተናገሩት ዩኒቨርሲቲ...
Hawassa University Organizes Policy Dialogue Workshop on Linking Evidence-based Crop Research with Policy and Practice Office of the Vice President for Research and Collaboration at Hawassa University, in collaboration with ICP V project funded by the Royal Norwegian Embassy in Addis Ababa, organized a policy dialogue...
Wondo Genet College of Forestry & Natural Resources Hold Closing Ceremony of the Capacity Building Training Wondo Genet College of Forestry & Natural Resources (WGCFNR) at Hawassa University concluded a capacity building training on Geospatial Data Acquisition, Management and Analysis in collaboration with ...
Hawassa University conducts Sustainability Plan validation workshop for HU-OA Journals Project Office of the Vice President for Research & Collaboration at Hawassa University, supported by Advancing Sustainability, Excellence and Capacity of HU-OA Journals Project, conducted a validation worksh...
Hawassa University, Norwegian Church Aid discuss Strengthening Partnership Hawassa University leadership held a consultative meeting with representatives of the Norwegian Church Aid led by Kidist Belayneh, NCA's Country Deputy Director, to strengthen collaboration and establ...
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የራስ ገዝነት ሽግግር ሂደት ላይ የውጭ ባለድርሻ አካላት ውይይት ተካሄደ:: የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ራስገዝ ሽግግር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በሲዳማ ብሔራዊ ክልል ለሚገኙ የውጪ ባለድርሻ አካላት በዩኒቨርሲቲ የራስ ገዝነት ሽግግር ዝግጅት ላየይ የግንዛቤ ማስጨበጫና ግብረመልስ ማሰባሰቢያ የውይይት መድረክ በዋናው ግቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ አካሂዷል:: የዩኒቨርሲቲዉ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚደንትና ዶ...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሲዳማ ልማት ማህበር ጋር የእንሰት ሰብል ጥበቃ፣ ምርምር እና ስልጠና ማዕከል ምስረታ የትብብር ስምምነት ውል ተፈራረመ፡፡ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሲዳማ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር በደቡባዊ ሲዳማ ዞን በሁላ ወረዳ ላይ የእንሰት ሰብል ጥበቃ፣ ምርምር እና ስልጠና ማዕከል ለማቋቋም ሐምሌ 20/2018 ዓ/ም የትብብር ስምምነት ውል ተፈራርሟል፡፡ በፊርማ ስነስርዓቱ ለይ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ልማት ማህበር ዋና ስራ አ...