የዓለም ኤድስ ቀን እና የነጭ ሪቫን ቀን ተከበረ

127A8087የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች ህጻናት ወጣቶችና ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በአለም አቀፍ ደረጃ ለ28ኛ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ14ኛ ጊዜ "ሴቶችንና ህጻናትን ከጥቃት መጠበቅ የሁላችንም ሃላፊነት ነው" በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የነጭ ሪቫን ቀን በ03/04/12ዓ.ም በዋናው ግቢ አከበረ፡፡ በተያያዘ ዜናም ”ማህበረሰቡ የለውጥ አቅም ነው !’’ በሚል መሪ ቃል የዓለም ኤድስ ቀን በስልጠና፤ ፅዳት እና ጠዋፍ በማብራት ተከብሯል፡፡

Newsletter

Make sure you dont miss interesting happenings by joining our newsletter program.

Contact us

Armaye Assefa
Director, Corporate Communication & Marketing Directorate

  • Phone: +251462200341/+251462209331/+251462212720

Connect with us

We're on Social Networks.
Follow us & get in touch.