የዓለም ኤድስ ቀን እና የነጭ ሪቫን ቀን ተከበረ

127A8087የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች ህጻናት ወጣቶችና ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በአለም አቀፍ ደረጃ ለ28ኛ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ14ኛ ጊዜ "ሴቶችንና ህጻናትን ከጥቃት መጠበቅ የሁላችንም ሃላፊነት ነው" በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የነጭ ሪቫን ቀን በ03/04/12ዓ.ም በዋናው ግቢ አከበረ፡፡ በተያያዘ ዜናም ”ማህበረሰቡ የለውጥ አቅም ነው !’’ በሚል መሪ ቃል የዓለም ኤድስ ቀን በስልጠና፤ ፅዳት እና ጠዋፍ በማብራት ተከብሯል፡፡

View the embedded image gallery online at:
http://hu.edu.et/hu/index.php/news.html?start=2#sigFreeId93873c08f8

በአፈርና ተፋሰስ ውሃ ጥበቃ ዙሪያ የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ

127A79592በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ጽ/ቤት በማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት አማካኝነት በሲዳማ ዞን በዩኒቨርሲቲው የቴክኖሎጂ መንደር ወረዳዎች ለሚገኙ ባለሙያዎች በአፈርና ተፋሰስ ውሃ ጥበቃ ዙሪያ ከ1/4/2012-4/4/2012ዓ.ም የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ፡፡

Newsletter

Make sure you dont miss interesting happenings by joining our newsletter program.

Contact us

Armaye Assefa
Director, Corporate Communication & Marketing Directorate

  • Phone: +251462200341/+251462209331/+251462212720

Connect with us

We're on Social Networks.
Follow us & get in touch.