የ2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመርያ ሴሚስተር ምዝገባ -

Rate this item
(0 votes)

ማስታወቂያ

ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የመደበኛው ፕሮግራም የቅድመ ምረቃ (Undergraduate) ተማሪዎች በሙሉ

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ 2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመርያ ሴሚስተር ምዝገባ ጥቅምት 01-02/2011 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን አሳውቀን እንደነበረ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የምዝገባ ጊዜው ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘም በማስፈለጉ የምዝገባ ጊዜው የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን።

ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራርና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

HU call 2

Read 2938 times Last modified on Saturday, 06 October 2018 08:26

Leave a comment

Make sure you enter the (*) required information where indicated. HTML code is not allowed.

Newsletter

Make sure you dont miss interesting happenings by joining our newsletter program.

Contact us

Armaye Assefa
Director, Corporate Communication & Marketing Directorate

  • Phone: +251462200341/+251462209331/+251462212720

Connect with us

We're on Social Networks.
Follow us & get in touch.