Announcements

Announcements (151)

Announcements

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች ለተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ከዚህ በፊት ባወጣነው ማስታወቂያ ያልተካተቱ ፕሮግራሞችን የያዘ ዝርዝር ሲሆን የምዝገባው ቀን እና መስፈርቶች በበፊቱ ማስታወቂያ መሰረት ናቸው፡፡

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም በመደበኛው መ/ግብር በተለያዩ የት/ት መስኮች በሁለተኛ ዲግሪ እና በ3ኛ ዲግሪ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።  ዝርዝር መረጃ ከስር ይመልከቱ። 

ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሰዉ ሁበት ሥራ አመራር ቡድን በድጋሚ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 24 ቀን 2011 ዓ.ም በኤሌክትሪካልና ኮምፒውተር ሥራ መደብ ረዳት ሌክቸረር ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ተወዳዳሪዎች ማክሰኞ ህዳር 04 ቀን 2011 ዓ.ም የጽሑፍ ፈተና ስለሚሰጥ ማንነትዎን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ከቀኑ በ7፡30 ሰዓት በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኤሌክትሪካልና ኮምፒውተር ም/ት/ ከፍል ኃላፊ ቢሮ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

 

1 Desale Fentaw Nurye
2 Belay Birhanu Gibina
3 Getu Abebe Tola
4 GUYITA GUNCHATO
5 Tsegaw Alemayehu Adera
6 Robel Hayelom Asgedom
7 Shimelis Alemayehu Tilahun
8 Enchalew Enawgaw Anteneh
9 Yematawork Habtegiorgis
10 AMLAKIE TAZEB
11 Tsegazewold Kinfu Gebrie
12 Melkisa Tesfaye Yebasse
13 Getachew Yimeral Kasa
14 Mequanint Abebe Sendekie
15 TADELE MELESSE
16 ABREHAM GETACHEW
17 Melkamu Tafere Kebede
18 Bilisa Abera Enoro
19 Lisanework Teshager Kassi
20 ENIDEG AYALEW
21 Soreyi Bekele Babo
22 Tiruset Derese Tilahun
23 YEABSIRA TSIGE
24 Abiy Bekele
25 Eliase Bitew
26 Lema Idosa
27 Zelalem Gashaw
28 Abdurahman Usman
29 Merihun Nega

ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሰዉ ሁበት ሥራ አመራር ቡድን በድጋሚ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 24 ቀን 2011 ዓ.ም በኤሌክትሪካልና ኮምፒውተር ሥራ መደብ ረዳት ሌክቸረር ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ተወዳዳሪዎች ማክሰኞ ህዳር 04 ቀን 2011 ዓ.ም የጽሑፍ ፈተና ስለሚሰጥ ማንነትዎን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ከቀኑ በ7፡30 ሰዓት በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኤሌክትሪካልና ኮምፒውተር ም/ት/ ከፍል ኃላፊ ቢሮ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

 

1 Desale Fentaw Nurye
2 Belay Birhanu Gibina
3 Getu Abebe Tola
4 GUYITA GUNCHATO
5 Tsegaw Alemayehu Adera
6 Robel Hayelom Asgedom
7 Shimelis Alemayehu Tilahun
8 Enchalew Enawgaw Anteneh
9 Yematawork Habtegiorgis
10 AMLAKIE TAZEB
11 Tsegazewold Kinfu Gebrie
12 Melkisa Tesfaye Yebasse
13 Getachew Yimeral Kasa
14 Mequanint Abebe Sendekie
15 TADELE MELESSE
16 ABREHAM GETACHEW
17 Melkamu Tafere Kebede
18 Bilisa Abera Enoro
19 Lisanework Teshager Kassi
20 ENIDEG AYALEW
21 Soreyi Bekele Babo
22 Tiruset Derese Tilahun
23 YEABSIRA TSIGE
24 Abiy Bekele
25 Eliase Bitew
26 Lema Idosa
27 Zelalem Gashaw
28 Abdurahman Usman
29 Merihun Nega

ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሰዉ ሁበት ሥራ አመራር ቡድን በድጋሚ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 24 ቀን 2011 ዓ.ም በኤሌክትሪካልና ኮምፒውተር ሥራ መደብ ረዳት ሌክቸረር ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ተወዳዳሪዎች ማክሰኞ ህዳር 04 ቀን 2011 ዓ.ም የጽሑፍ ፈተና ስለሚሰጥ ማንነትዎን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ከቀኑ በ7፡30 ሰዓት በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኤሌክትሪካልና ኮምፒውተር ም/ት/ ከፍል ኃላፊ ቢሮ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡

 

1 Desale Fentaw Nurye
2 Belay Birhanu Gibina
3 Getu Abebe Tola
4 GUYITA GUNCHATO
5 Tsegaw Alemayehu Adera
6 Robel Hayelom Asgedom
7 Shimelis Alemayehu Tilahun
8 Enchalew Enawgaw Anteneh
9 Yematawork Habtegiorgis
10 AMLAKIE TAZEB
11 Tsegazewold Kinfu Gebrie
12 Melkisa Tesfaye Yebasse
13 Getachew Yimeral Kasa
14 Mequanint Abebe Sendekie
15 TADELE MELESSE
16 ABREHAM GETACHEW
17 Melkamu Tafere Kebede
18 Bilisa Abera Enoro
19 Lisanework Teshager Kassi
20 ENIDEG AYALEW
21 Soreyi Bekele Babo
22 Tiruset Derese Tilahun
23 YEABSIRA TSIGE
24 Abiy Bekele
25 Eliase Bitew
26 Lema Idosa
27 Zelalem Gashaw
28 Abdurahman Usman
29 Merihun Nega

ማስታወቂያ

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 2011 .ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 15 እና 16/2011 .ም መሆኑን ይገልጻል፡፡

ምዝገባቦታ

  • Ø   Other Agriculture & Natural Science የተመደባችሁ በግብርና ኮሌጅ
  • Ø   Natural & Computational Science, Social Science & Humanities, Law, Veterinary Medicine, Teacher Education in Natural Science , Teacher Education in Social Science, Nation Nationalities Language  የተመደባችሁ በዋናው ግቢ
  • Ø  በ Engineering Science, Textile Engineering, Computer Science የተመደባችሁ በቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት ግቢ
  • Ø   Medicine, Other Health Science, Public Health officer, የተመደባችሁ በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
  • Ø   Business & Economics የተመደባችሁ በይርጋለም አዋዳ ካምፓስ  መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቦታ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ

ተማሪዎች ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ

1.  የመስናዶ ፈተና ያለፋችሁበት ሰርተፍኬት

2.  9-12ክፍልትራንስክርቢት

3.  10ኛ ክፍል ያለፋችሁበት ሰርተፍኬት

4.  የሌሊትአልባሳት

5.  4 ጉርድፎቶግራፍ

በመያዝ መምጣት የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እያሳሰብን፤የመግቢያ ጊዜ በተጠቀሰው ቀን ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

     

 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ  ሬጅስትራር እና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

hu call

ለነባር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 07- 09/2011 ዓ.ም ሲሆን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2011 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 15 እና 16/2011 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

Page 1 of 11

Newsletter

Make sure you dont miss interesting happenings by joining our newsletter program.

Contact us

Armaye Assefa
Director, Corporate Communication & Marketing Directorate

  • Phone: +251462200341/+251462209331/+251462212720

Connect with us

We're on Social Networks.
Follow us & get in touch.