የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በ2007 ዓ.ም በማታና በዕረፍት ቀናት በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያና በድህረ-ምረቃ ድግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡
- Details
- Category: Announcements
- Published on 05 September 2014
- Hits: 3610
1.በመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት መስኮች
- Construction Technolgy & Mangment
- Information System
- Informatin Technolgy
- Computer Science
- Journalsim & communication
- Cooprative
- Pschycology
- Sociology
- Hotel Managment
- Tourisim Management
- Electrical & Computer Engineering
- Power System & Energy Engineering
- Electromechanical Engineering
- Mechanical Engineering
- Civil Engineering
- Acconuting & Finance
- Managment
- Hotel Management
- Tourism Management
- Economics
- Natural Resource Economics and Policy
- Natural Resource Management
- Geographical Information System
- Soil Resource Water Management
- AgroForestry and Soil Management
- General Forestry
- Environmental Science
- Geography & Enviromental Scinece
- Urban Forestry and Greening
- Forest Management & Utilization
- Wildlife Wetland and Fishery Management
- Ecotourism & Cultural Heritage managemen
2.በድህረ-ምረቃ የትምህርት መስኮች
- Development Economics
- Social Psychology
- Cooperative, development and Leadership
- Power System & Energy Engineering
- Accounting & Finance
- Human resouce Managment
- Marketing Managment
- Linguistics Communication
- Teaching English as Foregein Language ( TEFL)
- Applied Microbiology
- Botanical Sciences
- Aquaculture & fishery Managment
- Limnology & wetland Management
- Environmental Health & Ecotoxicologey
- Governance
- Development management
- Journalism & mass communication
የመግቢያ መስፈርቶች
- ለድህረ ምረቃ አመልካቾት
- አግባብ ባለው የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ
- የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል
- የመግቢያ ፈተና ካለፉ Official transcript ከምዝገባ በፊት ማቅረብ የሚችሉ
- ለመጀመሪያዲግሪአመልካቾች
- የመሰናዶ ትምህርት ለጨረሱ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርት መሠረት
- ደረጃ 4 (10 + 3 ) ለሰለጠኑ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለፉ እና ዩኒቨርስቲው የሚያዘጋጀውን ፈተና የሚያልፉ
- በማንኛውም የትምህርት ዓይነት የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው፡፡
- የማመልከቻ ጊዜ ከመስከረም 5 - 26 ቀን 2007 ዓ.ም
- የማመልከቻ ቦታ በዋናው ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 44 ዘውትር በስራ ሠዓት በአካል ተገኝቶ የማይመልስ 50 ብር በመክፈል ይሆናል፡፡
የተከታታይና ርቀት ት/ቤት