በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለድህረ-ምረቃ (የማስተርስና የ ፒ.ኤች.ዲ) ትምህርት አመልካቾች በሙሉ

 

ለ2007 የትምህርት ዘመን ለድህረ ምረቃ ፕሮግራም ለዩኒቨርሲቲያችን ትምህርት ፈላጊዎች እስከ ሐምሌ 30/2006 ድረስ እንዲመዘገቡ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡

ሆኖም የምዝገባው ጊዜ አጭር መሆንኑ በመገንዘብ የምዝገባ ቀኑን እስከ ነሐሴ 30/2006 ዓ/ም ድረስ ያራዘመ መሆኑን እያሳወቀ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች በፈለጉት የትምህርት መስክ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር በግንባር በመምጣት እስከ ነሐሴ 30/2006 ዓ.ም. ድረስ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

የድህረ-ምረቃ ት/ቤት

Newsletter

Make sure you dont miss interesting happenings by joining our newsletter program.

Contact us

Armaye Assefa
Director, Corporate Communication & Marketing Directorate

  • Phone: +251462200341/+251462209331/+251462212720

Connect with us

We're on Social Networks.
Follow us & get in touch.