የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በ2007 ዓ.ም በማታና በዕረፍት ቀናት በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያና በድህረ-ምረቃ ድግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡

1.በመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት መስኮች

 • Construction Technolgy & Mangment
 • Information System
 • Informatin Technolgy
 • Computer Science
 • Journalsim & communication
 • Cooprative
 • Pschycology
 • Sociology
 • Hotel Managment
 • Tourisim Management
 • Electrical & Computer Engineering
 • Power System & Energy Engineering
 • Electromechanical Engineering
 • Mechanical Engineering
 • Civil Engineering
 • Acconuting & Finance
 • Managment
 • Hotel Management
 • Tourism Management
 • Economics
 • Natural Resource Economics and Policy
 • Natural Resource Management
 • Geographical Information System
 • Soil Resource Water Management
 • AgroForestry and Soil Management
 • General Forestry
 • Environmental Science
 • Geography & Enviromental Scinece
 • Urban Forestry and Greening
 • Forest Management & Utilization
 • Wildlife Wetland and Fishery Management
 • Ecotourism & Cultural Heritage managemen

 

2.በድህረ-ምረቃ የትምህርት መስኮች

 • Development Economics
 • Social Psychology
 • Cooperative, development and Leadership
 • Power System & Energy Engineering
 • Accounting & Finance
 • Human resouce Managment
 • Marketing Managment
 • Linguistics Communication
 • Teaching English as Foregein Language ( TEFL)
 • Applied Microbiology
 • Botanical Sciences
 • Aquaculture & fishery Managment
 • Limnology & wetland Management
 • Environmental Health & Ecotoxicologey
 • Governance
 • Development management
 • Journalism & mass communication

የመግቢያ መስፈርቶች

 1. ለድህረ ምረቃ አመልካቾት
 • አግባብ ባለው የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ
 • የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል
 • የመግቢያ ፈተና ካለፉ Official transcript ከምዝገባ በፊት ማቅረብ የሚችሉ
 1. ለመጀመሪያዲግሪአመልካቾች
 • የመሰናዶ ትምህርት ለጨረሱ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርት መሠረት
 • ደረጃ 4 (10 + 3 ) ለሰለጠኑ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለፉ እና ዩኒቨርስቲው የሚያዘጋጀውን ፈተና የሚያልፉ
 • በማንኛውም የትምህርት ዓይነት የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው፡፡
 • የማመልከቻ ጊዜ ከመስከረም 5 - 26 ቀን 2007 ዓ.ም
 • የማመልከቻ ቦታ በዋናው ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 44 ዘውትር በስራ ሠዓት በአካል ተገኝቶ የማይመልስ 50 ብር በመክፈል ይሆናል፡፡

            የተከታታይና ርቀት ት/ቤትየሲቪል ምህንድስና ት/ቤት የ2007 የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ቅበላ

ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሲቪል ምህንድስና ት/ቤት ለ2007 የትምህርት ዘመን አዲስ የድህረ ምረቃ ተማሪዎችን በ5 ፕሮግራሞች ማለትም፡-

 • Construction technology and Management (COTM)
 • Hydrolics Engineering
 • Geotechnical Engineering
 • Road and Transport Engineering
 •  Structural Engineering ተቀብሎ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡

 በእያንዳንዱ ሃያ አምስት ለፕሮግራሙ ብቁ የሆኑ፣ የዩኒቨርስቲውን ደንብ እና መስፈርት ሊያሟሉ የሚችሉ ዕጩ ተማሪዎችን ብቻ ያስተናግዳል፡፡

የምዝገባ ቀን ከነሀሴ 20 - ጳጉሜ 3/2006 ዓ.ም
የምዝገባ ቦታ፡- ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሬጂስትራር ጽ/ቤት እና የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት
የመግቢያ ፈተና የሚወጣበት ቀን መስከረም 10/2007 ጠዋት 3 ሰዓት
የመፈተኛ ቦታ፡- ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ብሎክ 129 የክፍል ቁጥር 102 እና 103 እንዲሁም የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት

 የምዝገባ መስፈርት

 • በዘርፉ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
 • ከቀድሞ መምህራን ወይም ከመስሪያ ቤቱ የድጋፍ ደብዳቤ በተጨማሪም
 • በዩኒቨርስቲው የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ ይጠበቅበታል፡፡

1. ለኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት
የመጀመሪያ ዲግሪ
- ሲቪል ምህንድስና
- ሲቪል እና ከተማ ምህንድስና
- ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት
ከሌሎች የትምህርት መስኮች ማለትም
- የህንጻ ኮንስትራክሽን
- አርክቴክቸር
- ሐይድሮሊክስ ኢንጂነሪንግ እና ኢንቫይሮመንታል ኢንጂነሪንግ
- የውሃ ሀብት ምህንድስና
- መስኖ ምህንድስና
በት/ቤቱ አድሚሽን ኮሚቴ ይወሰናል፡፡
2. ሮድ ኤንድ ሮድ ትራንስፓርተ ምህንድስና
- ሲቪል ምህንድስና
- ሲቪል እና ከተማ ምህንድስና
3. ጂኦቴክኒካል ምህንድስና
- ሲቪል ምህንድስና
- ሐይድሮሊክስ ምህንድስና
4. ሐይድሮሊክስ ምህንድስና
- ሲቪል ምህንድስና
- ሐይድሮሊክስ ምህንድስና
- መስኖ ምህንድስና
- ውሃ ሀብት ምህንድስና
- ውሃ አቅርቦት ምህንድስና
- የአካባቢ ምህንድሰና
- ሳኒተሪ ምህንድስና
5. ስትራክቸራል ምህንድስና
- ሲቪል ምህንድስና
ከዚህ በተጨማሪ አመልካቾች ከተማሩበት ተቋም እንዲሁም ከመስሪያ ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት አለባቸው፡፡

 

Newsletter

Make sure you dont miss interesting happenings by joining our newsletter program.

Contact us

Armaye Assefa
Director, Corporate Communication & Marketing Directorate

 • Phone: +251462200341/+251462209331/+251462212720

Connect with us

We're on Social Networks.
Follow us & get in touch.